Amharic Proverbs. የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች. የአማርኛ ተረትና ምሳሌ. ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው. በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡.